ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
እንግሊዝኛ ቋንቋ ይማሩ - 5,000 አገላለፆች
FunEasyLearn
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.5
star
19.8 ሺ ግምገማዎች
ለ3+ ደረጃ የተሰጠው
info
1 ሚ+
ውርዶች
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
ለ3+ ደረጃ የተሰጠው
የተጠቃሚዎች በይነ-ተገናኝነት እና ዲጂታል ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት
ስለዚህ መተግበሪያ
arrow_forward
ይጫወቱ፣ይማሩ እና ይናገሩ – ለእንግሊዝኛ ዉይይት የሚሆኑ የተለመዱ ሀረጎችን ይወቁ!
✔ 5000 ለዉይይት የሚረዱ ጠቃሚ ሐረጎች፡፡
✔ እንግሊዝኛን በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ይማሩ (60 ቋንቋዎች ተካተዋል)፡፡
✔ በአጭር ጊዜ ለመማር የሚረዳ ተመራጭ ነጻ አፕሊኬሽን፡፡
በእለት ከእለት ዉይይቶች ላይ እንግሊዝኛን በደንብ ይናገሩ
እንግሊዝኛን ይማሩ አፕሊኬሽንን በመጠቀም፣ በጨዋታዉ እየተደሰቱ በዚያዉም ከ 5000 በላይ ለአጭር ዉይይቶች የሚጠቅሙ የእንግሊዝኛ ሐረጎችን ማወቅ ይችላሉ! እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ በሆነ ሀገር ላይ ጉብኝት እያደረጉ ያሉ ወይም የዉጪ ሀገር ቋንቋ ለመናገር የሚፈልግ/የምትፈልግ ሰዉ ቢሆኑ፣ ይህ አፕሊኬሽን የእንግሊዝኛ ሐረጎችን ፈጣን፣ቀላል እና በሚያዝናና መንገድ መማር እንዲችሉ ይረዳዎታል፡፡
የእኛ የነጻ አፕሊኬሽን የተሻለ የሆነበት ምክንያት
✔ ምንም አይነት የኢንተርኔት ግንኙነት አያስፈልገዉም – በፈለጉበት ቦታ እና በፈለጉት ሰዓት መጫወት ይችላሉ(ኦፍላይን)
✔ 5000 የተለመዱ ሐረጎች – ዩናይትድ ኪንግደም ዉስጥ ያለ የአፍ መፍቻ ቋንቋዉ እንግሊዝኛ የሆነ/ች ሰዉ ቃላቶቹን እንዴት እንደሚናገራቸዉ የሚያስረዱ የድምጽ ቅላጼዎች እና የፊደል ገለጻዎች አሉት፡፡
✔ 11 አዝናኝ ጨዋታዎች – የማዳመጥ፣የመጻፍ እና የመናገር ብቃትዎን ለማሳደግ የሚያደርጉትን ልምምድ የሚያግዝ አዲስ ፈጠራ የታከለበት አቀራረብ፡፡
✔ 4 የመማሪያ ደረጃዎች: ጀማሪ፣ መካከለኛ፣ የላቀ እና ከፍተኛ ብቃት ያለዉ/ላት፡፡.
✔ 20 ክፍሎች በ 145 ንዑስ ክፍሎች ተከፋፍለዉ – የትኛዉን እና በየትኛዉ ጊዜ እያንዳንዱን ሐረግ መናገር እንዳለብዎት ማወቅ ለማስቻል ሲባል የተዘጋጁ፡፡
የእንግሊዝኛ ዉይይት ክፍሎች: ሰላምታዎች፣ ከጓደኞች ጋር ዉይይቶች፣ መሰረታዊ አረፍተ ነገሮች፣ ጉብኝት፣ ትራንስፓርት፣ ሆቴል፣ ሬስቶራንት፣ ምግብ፣ ግብይት፣ ስራ፣ ቢዝነስ የመሳሰሉት፡፡
የእንግሊዝኛ ቃላት አጠቃቀም ችሎታዎን ለማሻሻል የሚረዱ ተጨማሪ አማራጮች
✔ ከሐረግ መጽሀፍ ዉስጥ እርስዎ በበለጠ የለመዱትን አገላለጽ መፈለግ እና ለወደፊቱ በቀላሉ እንዲያገኙት ማስቀመጥ፡፡
✔ “ያልተቀናበሩምድቦች” አማራጭ ክፍሎችን፣ንዑስ ክፍሎችን እና ጨዋታዎችን ያለቅደም ተከተል መምረጥ ያስችሎታል፡፡
✔ 60 ቋንቋዎች – የየትኛዉም ሀገር ተወላጅ ቢሆኑ እያንዳንዱን ሐረግ በቀላሉ ማስታወስ እና መናገር ያስችሎታል፡፡
ስለ FunEasyLearn:
FunEasyLearn በአለም ላይ የሚገኙ ሰዎች የዉጪ ሀገር ቋንቋዎችን በነጻ እንዲማሩ ለማገዝ በርካታ አፕሊኬሽኖችን አበልጽጓል፡፡ FunEasyLearn አፕሊኬሽኖች የእንግሊዝኛ ብቃትዎን፡ የመናገር፣ የማዳመጥ እና ሰዋሰዉ ችሎታዎን ለማሻሻል ይረዳዎታል፡፡ የአፕሊኬሽኖቹ መዝገበ ቃላት ለእያንዳንዱ የተለመደ ሐረግ የተቀዳ የሰዉ ድምጽ ቅላፄ አለዉ ይህም የዉጪ ሀገር ቋንቋን የመናገር ብቃትዎን ያሻሽላል፡፡
ለጉብኝት፣ለቢዝነስ ወይም ለመዝናኛ እንግሊዝኛን በቀላሉ እና በደንብ ይናገሩ!
ለዉይይት የሚረዱ ጠቃሚ ሐረጎችን ይማሩ፡፡ እንግሊዝኛን በአጭር ጊዜ ዉስጥ በደንብ መናገር ይቻሉ፡፡
የተዘመነው በ
15 ሴፕቴ 2026
ትምህርት
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
laptop
ዴስክቶፕ
tablet_android
ጡባዊ
4.5
18.1 ሺ ግምገማዎች
5
4
3
2
1
ምን አዲስ ነገር አለ
- Multilevel Selection Feature added.
- Deaf Mode added.
- Native keyboard feature added.
- Bug fixes and performance improvements.
New native languages, contents, levels and features are added regularly.
Our bee fixes bugs instantly.
Follow us on Facebook, Twitter and Instagram @funeasylearn
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
ለ3+ ደረጃ የተሰጠው
የተጠቃሚዎች በይነ-ተገናኝነት እና ዲጂታል ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
public
ድር ጣቢያ
email
የድጋፍ ኢሜይል
support@funeasylearn.com
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
FELSOFT TECHNOLOGIES, SRL
support@funeasylearn.com
Grenoble, ap.(of.) 28, 259/2 MD-2072, mun. Chisinau Moldova
+1 706-686-4306
ተጨማሪ በFunEasyLearn
arrow_forward
Learn English - 11,000 Words
FunEasyLearn
4.8
star
Learn Mexican Spanish
FunEasyLearn
Learn Hebrew - 11,000 Words
FunEasyLearn
Learn Traditional Chinese
FunEasyLearn
5.0
star
Learn Slovak - 11,000 Words
FunEasyLearn
Learn Bulgarian - 11,000 Words
FunEasyLearn
ተመሳሳይ መተግበሪያዎች
arrow_forward
LetMeSpeak – Learn English
Let Me Speak
4.7
star
EWA: Learn Languages
Lithium Lab Pte Ltd
4.8
star
Английский язык. Учить слова
POAS Apps
4.8
star
Simpler: Aprende Inglés Rápido
Goodvyzn
4.7
star
ENGO AI: Speak & Learn English
PALMX APPS LTD
4.6
star
Wlingua - Aprende inglés
Wlingua
4.6
star
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ